• Addis Ababa
  • eseprofessionalsethiopia@esep.org.et
  • +251-999-343-536

Health Tips

Ebola disease is a severe, often fatal illness in humans/ኢቦላ በሽታ በሰዎች ላይ ከባድ እና ብዙ ጊዜ ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው

Ebola disease is a severe, often fatal illness in humans. •Three different viruses are known to cause large Ebola disease outbreaks: Ebola virus, Sudan virus and Bundibugyo virus. •The average Ebola disease case fatality rate is around 50%. Case fatality rates have varied from 25–90% in past outbreaks. •Early intensive supportive care with rehydration and the treatment of symptoms improves survival. •Approved vaccines and treatments are only available for one of the viruses (Ebola virus) and are under development for the others ኢቦላ በሽታ በሰዎች ላይ ከባድ እና ብዙ ጊዜ ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው። •ሦስት የተለያዩ ቫይረሶች ሰፊ የኢቦላ በሽታ ወረርሽኞችን ያመጣሉ ተብሎ ይታወቃል፡፡እነዚህም ፦ ኢቦላ ቫይረስ፣ ሱዳን ቫይረስ እና ቡንዲቡጆ ቫይረስይባላሉ። •የኢቦላ በሽታ አማካይ የሞት መጠን (case fatality rate) በግምት 50% አካባቢ ሲሆን ቀድመው ተከስተው በነበሩት ወረርሽኞች የሞት መጠን ከ25–90% ይደርሳል። •በፍጥነት የሚደረግ እንክብካቤ፣ በተለይ ሰውነትን በፈሳሽመጠገን እና ምልክቶችን ማከም የመትረፍ እድልን ያሻሽላል። •ምርምር የተደረገባቸው እናፍቃድ ያገኙ ክትባቶች እና ሕክምናዎች ለአንድ ቫይረስ ብቻ (ለኢቦላ ቫይረስ) ይገኛሉ፤ ለሌሎቹ ግን አሁንም በጥናት ላይ ናቸው።